Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዥ መለያ ቁጥር MOR JBO-001/2017/1  በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና

በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን። Lot 1) የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተለውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መስፈርት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/012/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::                                                            የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከመቅረባቸው

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ

የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ

የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ በ2017 በጀት ዓመት የመኪና መለዋዎጫ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የተለያየ አይነት የመኪና ዘይትና ቅባቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ዓመታዊ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የመኪና መለዋዎጫ

The Ministry of Labor and Skill Now Invite Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Selection, Matching, Placement and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in Amhara Cluster (Gonder, Bahirdar and Kombolcha)

የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ የጄኔሬተር እና የመኪና ቅባቶች ግዥ እና የመድሃኒት እና የኦክስጅን ጭነት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ የአላቸው ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎቶችን ለመግዛት ማለትም ሎት 1. ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ ሎት 2.

ዳሸን ባንክ አ.ማ አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0449/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባሉበት

The Ministry of Labor and Skill Now Invite Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services Selection, Matching, Placement and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in South Cluster (Hawasa, Dredawa and Wolayeta Sodo)

ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2017 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2017 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለብዙ ጊዜያት የቆዩ በውስጡ ያሉትን የተለያዩ አገልግለው የተመለሱ የተቆራረጡ ብረታ ብረት፣ አልጋ እና ኮንቲነር በሐራጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለብዙ ጊዜያት የቆዩ በውስጡ ያሉትን የተለያዩ አገልግለው የተመለሱ የተቆራረጡ ብረታ