Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በደብዳቤ ቁጥር የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/አ/40/2017 በ 26/3/2017ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 11 እና
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል
Be’kur (Feb 10, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ
በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሚያገልግል ቤት በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለስጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ የተመለከቱትን የተለያዩ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው)
Swiss Church Aid (HEKS/EPER) Would Like to Invite Potential Bidders for the Rehabilitation of 6 Shallow Wells in Chareti Woredas of Afder Zone
BID FOR THE REHABILITATION OF SHALLOW WELLS Swiss Church Aid (HEKS/EPER) is an international NGO whose headquarter is based in
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የውሃ ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት የውሃ ፓምፕ
Swiss Church Aid HEKS/EPER Would Like to Invite Interested Potential Bidders for the Supply of Rehabilitation and Maintenance of Silt Traps, Rehabilitation and Maintenance of Internal Parts of Birkas, Construction, and Rehabilitation of Water Outlet Chamber, Construction of Masonry Ditch Surrounding the Birkas
BID VACANCY FOR THE REHABILITATION OF BIRKA/CISTERN (UNDERGROUND WATER TANKER) Swiss Church Aid (HEKS/EPER) is an international NGO whose headquarter
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Soil Fertilizer Freight Transportation Service From Djibouti to Different Local Destinations
Invitation to BiddersTENDER NO RFQ RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01436 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Guder Electro-Mechanical Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning Works
INVITATION FOR BIDIFB. No. ECWCT/NCB/PW-17/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Guder Electro-Mechanical Design,
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የታሸገ ውሃ፣ ህትመት አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ ጎማና የወንበር፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሰርቪስና ጥገና ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሥ.ክ.ቢ.ግ.ጨ01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት