Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 20, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርከሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 20, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/213/2017 በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2016 በጋ ወቅት ያመረታቸውን የተለያዩ የስንዴ ዝርያ ብዛት በኩንታል 374.06 (ሶስት መቶ
በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2016 በጋ ወቅት ያመረታቸውን የተለያዩ የስንዴ ዝርያ በማሽን ተበጥረው ንፁህ ለምግብና ለፋብሪካ የሚውሉ የተለያዩ የፓስታ እና የማካሮኒ ስንዴ ዝርያ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Feb 20, 2025) Re-Invitation to Bid BID NO. NCB/Cal/AWSSSE/04/2017 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite by rectifying the errors found in the
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Would Like to Invite Eligible Bidders for the Supply of Calcium Hypochlorite
Addis Zemen (Feb 20, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፦ ለሁለተኛ ጊዜ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ቪም፤ ዲቶል እና ላይለን መጥረጊያ፣ የኮረሪማ ግዥ እና የባዮሜትሪክ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Binding Machine, Ups, Lamination Other Film Developer
Government (Feb 18, 2025) Invitation to Bid Procurement of Binding Machine, Ups, Lamination Other Film Developer Procurement Reference No: HoPR-NCB-G-0047-2017-BIDProcurement
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጅ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 18, 2025) የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጅ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 971 ለሽያጭ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የግሬደር ጎማ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት
በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮንስትራክሽን መምሪያ ጃን ሜዳ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና ቢሮ ፕ/ሮ የተለያዩ የፍኒሽንግ እና ሳይት ወርክ ስራዎችን በነጠላ ዋጋ (pice Rate) በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት እና የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) ግልፅ ጨረታ የአገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ዋ/መ/ኮሽ / መም/ ጃን ባህ/ ኃ/ጠ/ዋና ቢሮ
የመስከረም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) አጠቃላይ የጥገና ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአራዳ ከ/ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 ትምህርት ጽ/ቤት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ለራሱ እና በስሩ ላሉ ፑል መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች (እስካነር)፣ ፕላንትና ማሽነሪ ጥገና፣ ህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ለራሱ
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ የአልባሳትና የቆዳ ስፌት ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በደንበኞች ፍላጎት መሰረት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የካፒታል እቃ ግዥ 01/2017 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት በዲስትሪክቶች ሥር ላሉ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ TOTAL STATON WITH ACCESSARIES & GPS WITH ACCESSARES ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/-08/17 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የሥራ ጫማዎችና የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) የሠራተኞች ጫማና የደንብ ልብስ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር ፡-T-05/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና