Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ለመጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ቁጥር 01/2018 የአፈር ማዳበሪያ ለመጓጓዝ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የጣጤሳ፣ የሆሌሚሊኒየም እና የቱሉላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የምዕራብ ኦሞ ዞን ፋ/መምሪያ የተሽከርካሪ የመኪና ጎማ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) 1ኛ ዙር አስቸኳይ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ 1. የተጫራቾች መመሪያ ለ…..…..…..…..…..…..…..…… ግዥ ፈጻሚ የሚገኝበት አድራሻ ከልል፡–
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECO 01/2018 የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of Pump, Power Cable, Overhead Crane and Different Types of Fitting for Haya Dima Water Supply Project
Addis Zemen(Dec 28, 2025) INVITATION FOR BID Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-135/20250 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite
Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Labour Works with Materials
Government(Dec 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8d7db044-e682-4b1e-8e5d-6da617a2ad1f/open Reference
The Afar National Regional State, Office of The President, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids for the Construction of Small-scale Irrigation Diversion Schemes (94 Ha) in Argoba Woreda
Ethiopian Herald(Dec 28, 2025) Specific Procurement Notice Procurement of Works National Competitive BID (NCB) (One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Project:
ተርካንፊ ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ለ2025 ዓ.ም የሂሳብ ምርምራ የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) ማስታወቂያ ድርጅታችን ተርካንፊ ሰስቴነብል ዴቨሎፕመንት ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ባለስልጣን በቁጥር
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible & Qualified Bidders for Procurement of Card Personalization Machine
2merkato.com(Dec 29, 2025) Wegagen Bank S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/047/25 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from