Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Feb 10, 2025) Invitation to Bid Procurement of Car Rent ፒካፕ ዳብል ጋቢና-1 Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0028-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Addis Zemen (Feb 10, 2025) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-28-2024/25. 1. Awash Bank invites Contractors Category 5 (GC-5/BC-5) and above for the under

Awash Bank Invites Contractors Category 5 (GC-5/BC-5) and Above for the Security Related Works for Balcha Safo Building, Jackros and Granadoro Warehouse

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በደብዳቤ ቁጥር የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/አ/40/2017 በ 26/3/2017ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 11 እና

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ቀጥሎ በሎት

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ Workshop Materials፣ Electrical Materials፣ Bearing, Mechanical Seal and Oil Seals በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ፡– LOT:- 1. Workshop Materials:-

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ለዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ለዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣

Tesfa Birhan Children and Family Family Development Organization (Tesfa Birhan CFDO) Seeks a Skilled Web Developer to Build a Vital Enterprise Resource Planning (ERP) System

TESFA BIRHAN CFDO SEEKS ERPSYSTEM DEVELOPER Tesfa Birhan Children and Family Family Development Organization (Tesfa Birhan CFDO), partnering with SOS

International Rescue Committee (IRC) Now Invites Sealed Bids from All Eligible and Qualified Bidders, Technically Competent, and Have a Valid License for the Current Ethiopian FY 2016/17 or 2023/24 for the Provision for the Supply of Electric Vehicle, Construction of an Elevated Distribution Water Tanker, Sand Filter Tanker, and Underground Clean Well Water at URA Refugee Settlement, BGRS, Ethiopia

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Submit Their Rural Water Supply System Study and Design, Drilling Supervision, Construction Supervision and Contract Administration

የአቃቂ መንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ 001/2017 የአቃቂ መንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም፡– የደንብ ልብስ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የሰዉ መድሐኒቶችና የሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የእንሰሳት መድሐኒቶችና የእንሰሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ግብአቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች አምራቾች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ

የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽርካሪዎችና እቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በአዲስ አበባ