Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 23, 2025) ያገለገሉ የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የተባለ የግብረሰናይ ድርጅት ሲገለገልባቸዉ የነበሩትን ሶስት ያገለገሉ መኪናዎችን እና አንድ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ

ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የተባለ የግብረሰናይ ድርጅት ሲገለገልባቸዉ የነበሩትን ሶስት ያገለገሉ መኪናዎችን እና አንድ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Feb 22, 2025) Invitation for Bid Stationery Item Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0470-2017-PUR Object of Procurement: Stationery Item Description: /ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ/ ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ ባለመስመር

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Item

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት አላቂ ጨርቃ ጨርቆች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የተሰባበሩ መስታዎት ጥገና እና የኮርኒስ እንዲሁም የቆርቆሮ ጥገና ስራ፣ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Feb 22, 2025) RE-INVITATION FOR NATIONL COMPETITIVE BID (NCB) OPF/NCB/2024/17/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) hereby invites sealed bids from eligible bidders for the supply of raw materials

Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Raw Materials for National Competitive Bidders (NCB) for the Purchase of HDPE PE100 BLACK

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ስር የሚገኙ የገጠር ቀበሌ ተደራሽ በርካታ ስራዎችን ቀበሌን ከቀበሌ ጋር የሚያገናኙ የመንገድ ሥራዎችን በሀዌላ ቱላ ቀበሌያት በካፒታል በጀት ለማሰራት በ2017 በጀት አመት ግዥ ባቀዱት መሠረት አስፈላጊ የሆኑት ማሽነሮችን ለመከራየት እና ሰሌክት ማቴሪያል ለመንገዱ ሥራ ሥምሪት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የፋብሪካ ጣሪያ ግንባታ፣ የቦይለር ቁጥር 4 ጭስ ማውጫ መልሶ ግንባታ፣ የጽህፈት መገልገያዎች፣ የእርሻ ፀረ-አረም ኬሚካል እና ፎስፈሪክ አሲድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር MSF/LP/15/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የፋብሪካ ጣሪያ እና የቦይለር ቁጥር 4 ጭስ ማውጫ መልሶ ግንባታ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአዲስ አበባ 450 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ክልል ለሚገኘው ግልገል ጊቤ 3ኛ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የአሳንሰር (ሊፍት) አቅርቦትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡- EEP/GOP/NCB/09/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአዲስ አበባ 450 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ክልል ለሚገኘው ግልገል ጊቤ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለሙበት ወ/ሮ ማርታ ጥላሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አስማማው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

The Mekelle Water Supply and Sewerage Service Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of an Anaerobic Baffle Reactor (ABR) for 10 Condominiums House for Mekelle City

Invitation  for Bids COUNTRY:-Federal Democratic Republic of Ethiopia NAME OF THE PROJECT:- Second Urban Water Supply and Sanitation Project (UWSSPII)

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OFGOVERNMENT OF ETHIOPIATREASURY BILLS WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER: 966 TOTAL VALUE OF BILLS TO

የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ቋሚ እቃዎች እና አነስተኛ ቋሚ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ድርጅቶችን በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ለ2017 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Slip Form Curb Stone Paver Machine & Power Broom

INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-120/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ህትመቶች፣ መድሐኒቶችና ህክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር 01/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የደንብ