Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ASPSC/08/2017 የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ ህጋዊ ንግድ
የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 02/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ
አማራ ባንክ አ.ማ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 24/2017እና ሃራጅ ቁጥር 13/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ Polyster Fabric Shirting Material ሸቀጣሸቀጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ 1 ተሽከርካሪ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አመን የበጎ አድራጎት ማህበር የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አመን የበጎ አድራጎት ማህበር የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ ኦዲተሮችን
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Material
Invitation to Bid LOT 04 PROCURMENT OF STATIONARY MATERIALS FOR 2017 BUDGET YEAR Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወንድወሰን ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አብዮት በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግ-03/10/2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ዛላ በርበሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 085 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ዛላ በርበሬ ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0037-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፦ AAPC NCB 002/2017 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Procurement of Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Spare Part
ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን የመኖሪያ ቤት፣ ለፋብሪካ አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል G+1 ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል G+7 ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለ) በተሰጠው