Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Feb 23, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሰንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Feb 24, 2025) Invitation for Bid ሎት:80- በድጋሚ የወጣ ኢፖክሲ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0071-2017-PUR Object of Procurement: ሎት:80- በድጋሚ የወጣ ኢፖክሲ ግዥ Description: ሎት:80- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ኢፖክሲ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 20/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ለተዘረዘሩት ያገለገሉ ተሽከርካሪ አውቶብሶች ብዛት 7 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ያገለገሉ ተሽከርካሪ አውቶብሶች ብዛት 7 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 23, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ሕንጻ በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት መግዛት ይፈልጋል

Government (Feb 26, 2025) Invitation Date Feb 26, 2025 Procurement Reference No MU-NCB-G-0053-2017-BID Procurement Category Goods Market Type National Procurement

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የአነደድ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ከSLM-KFW ፕሮጀክት ከተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ፖሊተን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የአነደድ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ከSLM-KFW ፕሮጀክት ከተገኘ የገንዘብ

የላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ ከቀበሌ 13 ከአንጠባጥቤ እስከ ደምበጣ ገብርኤል ድረስ ለሚሰራው መንገድ ከደረጃ 5 በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this Open National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of 4 Units of Station Wagon 5-7 Seats

Ethiopian Herald (Feb 26, 2025) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF March 5, 2025 RFQ No. 4272129

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of 4 Months of Bovans Brown and Sasso Egg Layer Chicken (Hen) for Different Zone and Woredas of Amhara Region

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የTV System አቅርቦትና ገጠማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– DCE/SF/59/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት ግንባታ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዓመታዊ የደረቅ ጭነት አገልግሎት የፈተና ግብዓቶችን እና ቁሳቁሶችን ማጓጓዝ ይፈልጋል

Government (Feb 26, 2025) Invitation Date Feb 13, 2025 Procurement Reference No EAES-NCB-NC-0028-2017-BID Procurement Category NonConsultancyServices Market Type National Procurement

ብርሃን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 26, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ከዚህ ቀደም የእሑድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም ሪፖርተር ጋዜጣ ቅፅ 30 ቁጥር 2590 ክፍል አንድ (1) ገፅ 34 ላይ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ባወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 1 ላይ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ኦሮሚያ ባንክ ኤጎ ቅርንጫፍ ተብሎ የተገለጸው፤ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 3 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 17/04/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው እና በተ.ቁ 4 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 07/07/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው በጽሁፍ ስህተት መሆኑን እየገለጸ ስህተቱ እንደሚከተለው የታረመ መሆኑን ያሳውቃል