Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (Feb 23, 2025) Reporter (Feb 23, 2025) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Open Tender NO.DBOT04424/25 S.N Description   U/M   Qty   Bid Bond Amount in ETB LOT-I 1 3.5KW

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Items

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply Supply & Interior Works as Per the Banks Spec& Design Interior Work Includes Drywall Panel, Gypsum Board Celling ,electrical Installation Works, Painting Works & Logo,Supply & Fis New Aluminum Partition Aluminum Guardhouse Dismonting Works of Existing Aluminum Partition o Demolishing and Re-fixing Work of Existing Aluminum Partition, Different Counter Desk and Dismanting of Editing Counter Desk,Cheque Printing Stomp Above 15 Digit Original & Ordinary Date Stamp

Reporter (Feb 23, 2025) ያገለገሉ የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የተባለ የግብረሰናይ ድርጅት ሲገለገልባቸዉ የነበሩትን ሶስት ያገለገሉ መኪናዎችን እና አንድ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የተባለ የግብረሰናይ ድርጅት ሲገለገልባቸዉ የነበሩትን ሶስት ያገለገሉ መኪናዎችን እና አንድ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:

Addis Zemen (Feb 23, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለጎንደር ታክስ ማዕከል ለሰራተኞች ጠዋት እና ማታ ከቤት ወደ ስራ ቦታ እና ከስራ

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው የመኪና ማከራየት የሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ብቁ የሆኑ ተጫራቾች መጋበዝ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1.

የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂና የቢሮ ዕቃዎችና መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ የጥገና ስራዎችና የኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ብ.ግ.ታ.02/2017 በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር AAPC NCB 005/2017 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

South Ethiopia Roads Authority Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Consulting of this Road Projects

NOTICE OF INVITATION FOR DETAIL ENGINEERING DESIGN OF BRIDGE PROJECT OF BID The Government of the South. Ethiopia’ Regional State,

የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር ከህዳር 01/2016 እስከ ጥቅምት 30/2017 ያለውን የማኅበሩን የሂሳብ ሥራ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ አስቸኳይ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 113/211 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ Gosapax Comp- 50 Fw Amotrazin 50sc) Or Atramet Combi 500 FW Or Amertrazin 50sc or Sugar Cane Hoe 50 Sc Active in Gredent Ametryne +Atrazin ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አግጨ /010/ኦከ– ስፋ -2/2017 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ፣ ሞንታርቦ እና የመኪና ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የስፖርት ትጥቅ ሎት 2

በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የኮምፒውተር እቃዎች፣ የተለያዩ የወርክ ሾፕ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን እና አነስተኛ የእጅ መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግስፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡–ኢ/መ/ዩ/ኢ/ኮ02/2017 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ

ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ክልል በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ንብረት በሆነው ሕንፃ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰበትን የጉዳት መጠን (Damage Assessment) ማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል