Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: የጨረታ ደንቦች፡–

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሽጥ

ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethio Telecom Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Branding Tasks for the Central North Region (Debre Berhan), Including its Service Centers, Shops, Franchises, and Master Agents.

Ethiopian Herald (Aug 04, 2026) FLOATING DATE: AS OF AUGUST 5, 2026RFQNo.4286709 Requirement  Ethio telecom invites eligible bidders for the procurement

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳው እና ለESRP ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር፣ ሲሚንቶ፣ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Engineering Corporation (EEC), Design & Consultancy Business Unit, Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Conducting a Traffic Study/count for the Development of an Integrated Road Asset Management System for the Somali Regional State Roads Bureau.

የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፤ በ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀሙበትን የቢሮ መስተንግዶና ቡና ሴርሞኒ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፤ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀሙበትን 

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2019 በጀት ዓመት ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Jul 29, 2026) ተሸከርካሪ መኪና ኪራይ  የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ገቢ 004/2019 የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የገጤኛ መንገድ ድንጋይ ንጣፍ (coble Stone) እና ድች ማሰራት ስለተፈለገ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የጥገና ስራዎች መግዛት ይፈልጋል

Authority For Civil Society Organizations፡ Procurement of Vehicle

Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/92cbb3fd-11aa-47ba-afce-11b6c212a6d9/open Lot Information