Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026), Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ አግልግሎት የሚውል B+G+7+T ህንፃ ግንባታ ደረጃ 2 Gc/1Bc እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ ግዢ መለያ ቁጥር 04/2018 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
The Alge Sachi Woreda Finance Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Maxali Upgrading SSI Project in Oromia National Regional State.
Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Bid (RFB) Construction works of: Maxali Upgrading SSI Project Procurement Reference Number: ET-ORO-ALGE S-WORD-FSRP-529317-CW-RFB
The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Services for the Design Review, Supervision, and Construction of a Water Supply and Sanitation Project for Leku Town.
Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Expressions of Interest (consulting services firms selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Assignment
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በኩታበር ወረዳ 05 ቀበሌ የማህበረሰብ ደን ማለትም ባህር ዛፍና ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ2018
የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ መካኒሳ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የቆርኪ መክደኛ ማሽን ቤት ጣሪያ በማይካ ለማሰራት ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/2018 ዓ.ም ድርጅታችን መካኒሳ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የቆርኪ መክደኛ ማሽን ቤት ጣሪያ
The Ministry of Water and Energy Seeks Consulting Firms for the Study and Design Review of Water Supply and Sanitation Projects in Deyu and Lollotu Towns and Surrounding Villages.
Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Expressions of Interest (Consulting services – firms’ selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia
The Ministry of Water and Energy Seeks Consulting Firms for the Design Review, Supervision, and Construction Administration of a Water Supply and Sanitation Project in Degahle Town.
Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Expressions of Interest (Consulting services firms’ selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Assignment
The Mana Sibu Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Guyo Hena Modern Fruit Nursery Project in Oromia National Regional State.
Addis Zemen(Feb 20, 2026) Invitation for Bid (IFB) Construction works of Guyo Hena Modern Fruit Nursery Project Procurement Reference Number:
የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በመካኒሳ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ጂ+10 እና ጂ+2 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/2018 ዓ.ም ድርጅታችን በመካኒሳ የዋና መ/ቤት ህንጻ ጂ+10 እና