Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 47/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04_2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 26, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T637 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ ቁጥር AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Development Expertise Center (DEC) Invites Eligible Bidders for the Purchase of Non-Food Items (NFIs) and Solar Street Lights for South Sudanese Refugees at Luak-dong Refugee Camps, Gambella Region.
Reporter (Apr 22, 2026) Invitation for Bid- urgent DEC a national CSO established in 2007, re-registered in May 2019 as
ህብረት በካስማ የጋ/ህ/የቤ/ባ/ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ቫርኔሮ በሚባለው አካባቢ የሚገኙትን ባለ አምስት ወለል አምስት ህንጻዎች የውጭ እድሳት ሀጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 22, 2026) ቀን ፡ ሚያዚያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ለህንጻ እድሳት ሥራ የቀረበ ጨረታ ለ፡ —————————
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/31/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ
ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የእርባታ በጎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የእርባታ በጎች ግዥ ጨረታ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for the Different Services and Items
Reporter (Apr 22, 2026) Invitation to Bid Ref No:-ERCS/SVC/0022/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from
Ethiopian Deposit Insurance Fund Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of a Private Branch Exchange (PBX) with 64 Extensions.
Reporter (Apr 22, 2026) INVITATION FOR OPEN BID 1. Ethiopian Deposit Insurance Fund invites interested bidders for the Supply of
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement Of Construction Materials
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cc16e6b8-a496-4f0c-a763-917d8c118df4/open Lot Information
Mekelle University፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/69eee8b9-a713-4894-8ffc-120d4f856247/open Lot Information
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Car Spare Part
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9d73dce6-832a-4238-8d68-61921228632d/open Lot Information