Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Enterprise Would Like to Notify Bidders that Bid Submission & Opening Date of this Tender is to Be Amended on March 11/2025 G.C. at 10:00 AM and 10:05 AM Local Time Respectively. This Refers to Re-Bid No. 12/2017 for the Procurement of Diesel Engine Driven Firefighting Water Pumps Sets Announced on the Ethiopian Herald Newspaper on 25/01/2025 & 26/01/2025G.C.

Addis Zemen (Feb 24, 2025) በድጋሚ የወጣ  ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር 04/2017 በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ4 (ለአራት) ተከታታይ ወር የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 24, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 27/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘናችን ተወርሰው የሚገኙ 4 ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘን ተወርሰው የሚገኙ 4 ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 24, 2025) INVITATION FOR REQUEST FOR BIDS (RE-BID) INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) SOMALI REGIONAL STATE WATER BUREAU Name of Project: R-WASH-ETH- Shedder & Aw-Barre Sites Water Supply

The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision of Supply of Pipe & Fittings, Supply and Installation of Electromechanical Equipment and Construction of Civil Works for the R-WASH-ETH-Shedder & Aw-Barre Sites Water Supply Projects

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

BGI Ethiopia Intends to Rent Forklifts to All BGI Sites for the Loading and Unloading of Inbound and Outbound Products and Consumables Through Rental Agreements

Reporter (Feb 19, 2025) Invitation for Forklift Rental Service Bid BGI is a large-scale brewery and beverage production wing of

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግሥት መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ም/ቤቱ የራሱ ዓርማ ለማሰራት እና የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች መስራት እና ማቅረብ የሚፈልግ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ዊንች ከነሞተሩ እና ከነ ሙሉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 19, 2025) Invitation to Bid ዊንች ከነሞተሩ እና ከነ ሙሉ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0092-2017-BIDProcurement Category: Goods

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የተማሪ መማሪያ መጽሀፍ ህትመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 19, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 7/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን

The Oromia Tourism Commission (Visit Oromia) Invites Qualified Bidders to Take Part in “Documenting Oromia”, a Project Designed to Preserve and Promote the True Essence of Oromia!

2merkato.com (Feb 19, 2025) Bid Announcement: “Documenting Oromia”   The Oromia Tourism Commission (Visit Oromia) is launching an exciting project

ኢትዮ ቴሌኮም የደስት ብሎር (Dust-blower/Corded/Electric) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 19, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የደስት ብሎር (Dust-blower/Corded/Electric) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

SNV Netherlands Development Organization Would Like to Annual Audit for the BRIDGE+ Project

Reporter (Feb 19, 2025) INVITATION FOR BIDS FOR Annual Audit for BRIDGE+ project (Bid No. 005/25/SNV) SNV is a global

ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም /ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለማህበራዊ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል