Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ እና በፖሊስ ጣቢያ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ እቃዎችን ማለትም የመኪና ባትሪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ስከራፕ ያደረጉ የመኪና አካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ያገለገሉ የመኪና ባትሪና ስፔሮች፣ ብረታ ብረቶች፣ ስክራፕያደረጉ የመኪና አካሎች ሽያጭ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር
Godina Arsii Aanaa Suudee Waajjira Dhimmoota Gurma’insa Ummataa Aanaa Suudee Baajata Bara 2018 Qabateen Pirojektiii Ijaarsa Istaadiyomii Beeksisa Marsaa Iffaa Baasuun Hojjachisuu
Addis Zemen (Apr 11, 2026) Beeksisa Caalbaasil Marsaa Tokkooffaa Lakkoofsa Addaa Bittaa:-W/Dhi/G/U/17 Ulaagaa Dorgomtootaa Godina Arsii Aanaa Suudee Waajjira Dhimmoota
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞንታርቦ፣ ድጂታል ፎቶ ካሜራ እና ሌሎች የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት
Ministry of Revenue፡ Procurement Of Car Spare Part
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba6b537b-af1a-4f73-8c0e-4d919faf5161/open Lot Information
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለአልብኮ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ለማህበረሰብ ጤና መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚሆን የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው
የኢትዮጵያ ሥነ ሕይወት ባለሞያዎች ማህበር የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሥነ ሕይወት ባለሞያዎች ማህበር የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል።
Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c48bc882-0631-4f7e-b318-13f4dd18982a/open Invitation to