Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ/08/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ምግብ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2025) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዜሮ ቁጥር ጠጠር ግዢ ጨረታ ቁጥር GN-018/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዘዞ – ጎንደር እያካሄደ ላለው

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዘዞ – ጎንደር እያካሄደ ላለው የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ግብአት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ 8000 ሜትር ኪዩብ ዜሮ ቁጥር ጠጠር (aggregate Fine) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Feb 26, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ከተማ ጽዳትውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ ደረቅ ቆሻሻን በተሸከርካሪ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ በጽዳት አገልግሎት ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን /ማህበራቶችን/ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2025) የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ

የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ማዕካላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና ንግድ ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ለቢሮ ሥራ የሚያገለግሉ Fargo 4500e Printer Color Ribbon እና CR-80 Ultra Card በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማኀበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025)  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር EL/M&S-281/2025 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማኀበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ

South West Shoa Zone Water and Energy and Health Offices Collectively Invite Water Well Drilling and Construction Contractors of Category -3 and Above Who Have the Capacity for the Drilling and Construction of 6 Shallow Wells, 3 for Ameya and 3 for Goro District

Livestock Development Institute Would Like To Procure Banner

Government (Feb 25, 2025) Invitation for Bid “Procurement of Banner Lot0018/2017” Lot Information Procurement Reference Number:LDI-NCB-G-0066-2017-PUR Object of Procurement: Procurement

Hawassa University Would Like To Procure Different Toyota Pickup Spare Part

Government (Feb 25, 2025) Invitation for Bid “Lot 224- Purchase Requisition for different Toyota pickup Spare part (2nd Round)” Lot

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ አንዋር ፋሪስ እና በአፈፃፀም ተከሳሾች እነ ያሲን ሙስጠፋ (2) ሰዎች

Plan International Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate for Construction & Rehabilitation of Water Supply Line & Irrigation Infrastructure in Emba Alaje Woreda, Tigray and Construction of Main Gates, Rehabilitation of Class Rooms, Office and Library and Construction CFA (Child Friendly Space) Fence, in Waza and Hintalo Primary Schools in Hintalo Woreda, Tigray

MOENCO Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of FortiGate Firewalls and Silver Peak Appliances

2merkato.com (Feb 25, 2025) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDFOR THE PROCUREMENT OF FortiGate Firewalls and Silverpeak AppliancesCRef. No MOENCO IT/03/25

ኪዲ ፋውንዴሽን በ2024 በጀት ዓመት ሂሳቦቹን የሒሳብ የኦዲት ሥራ ለማካሄድ የኦዲት ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025) የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ ድርጅታችን ኪዲ ፋውንዴሽን በ2024 በጀት ዓመት ሂሳቦቹን ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ክፍት የሒሳብ