Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Information Network Security Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Government(Oct 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/9dffcbc3-92c1-4fca-8d31-997a28df1bdf/open  Invitation for

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና ጐማ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለአንድ አመት የሚቆይ አዎት ሶርስ እና የመኪና ኪራይ (ጭነት) የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ የኦክሲጅን እና የመድሃኒት የመኪና ጭነት አገልግሎት፣ የጥበቃ እና ደህንነት ስራ፣ የአትክልተኛ እና የጉልበት ስራ፣ አጠቃላይ የፅዳት ስራ፣ የህሙማን አልባሳት እጥበት ስራ (ላውንደሪ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለስፖርት ምክር ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት ትጥቅ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ”ሀ”እስከ“ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የቤቱ ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ጅምር ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብቶች እነ አቶ ንጉሴ ሁሴን አሊ እና

ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ስሙ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ ቡድን የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የተለያዩ የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎች ገነት ሆቴል