Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጣቸው ብድር በዋስትና የያዘውና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children are protected from violence, explotation, abuse, neglect, and haremful practices ከተባለ

አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply of NFI-Plastic Products to Enter Into a One-year Framework Agreement

CARE ETHIOPIA INVITATION TO BIDDERS FOR THE SUPPLY OF NFI-PLASTIC PRODUCT Bid Reference No: BID No. 189/2024 1. ABOUT CARE

The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Stationery Materials

INVITATION to Bid ITB Title: Procurement of Different Types of Stationery Materials. Procurement Reference number: OPPPDA/NCB/FA/G/01/2017 1. The Oromia Public

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Excavator ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሽነሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ   የማሽኑ አይነት   መለኪያ ሞዴል  

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት

በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ዘርቱ ጨመሳ እና የአፈ/ተከሳሽ ተመስገን ቶንጃ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ መነሻ የሆነው በአ/ም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አስታጥቄ ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አገኝሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOIL PLASTIC (CHIPS PACKING BAG): FULL HALF-CUT WITH ENGINE: SOCCER TABLE: BABY CRIB BED: PRINTED CAP AND MEN T-SHIRT PRINTED: PLYWOOD BOTH SIDE LAMINATED: MEN UPPER BODY HALF MANNEQUIN: CERAMIC PLATE BROWN REFLECTIVE GLASS PVC INSULATION RAW MATERIAL: PVC SKIRTING: PLASTIC ZIP ፡ IRON CLAMP እና የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተው ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ_05/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ምዕራፍ/አ/2ኛ/ደ/ት 01/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0177-2016-PUR Object of Procurement: ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ