Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f01e96de-1d1c-4b7e-bf6a-37ab1d862b79/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0058-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 53- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF  በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግልጽ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- EEP/ST/NCB/08/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥውን

ጎንደር ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0010-2017-PUR Object of Procurement: የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toolkit Material

Invitation to Bid Toolkit Material Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0063-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 305000000 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው የእስቴሽነሪ፣ ማቴሪያሎች፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤልክትሮኒክስ፣ ግዥ ሕጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት

የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል በዚሁ መሠረት ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ባዩሽ በላይነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ገነት በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ፍ/ቤት

የጭነት መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ዮሐንስ ገ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ቁምላቸው አብዲሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

በሸገር ከተማ ገቢዎች የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት ባለበት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በዕዳ የተያዘ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሸገር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የክ/ከተማ ግብር