Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) Re-Bid Announcement BID CLOSING DATE EXTENSION NOTICE PROCUREMENT OF INSTALLATION OF GREENHOUSE AT SOUTHWEST ETHIOPIA REGION, KEFFA ZONE, GIMBO WOREDA, AMANI KEBELE, WATER SOURCE; NEARBY PERENNIAL RIVER
SNV Netherlands Development Organization Would Like To Notify Amendment of Bid Submission
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6059b386-46d0-415d-be22-77e283f4dc8e/open Lot Information
የድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰኢድ አህመድ ኑር እና የፍ/ባለዕዳ ብሉናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አክሲዮን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሙሉጌታ ወርቁ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሲሳይ ወርቁ መካከል ስላለው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስህን ወንድማገኝ እነ ወ/ሮ ኤልሳቤት ያቆብ ወንድማገኝ መካከል ስላለው የፍርድ
የይዞታ ስፋት 158 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስናቀች ወርቁ እና በፍ/ባለዕዳ ደረጄ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥሬ እንጨት ምሰሶዎችን በሚያቀርበው ቁርጥ ዋጋ መሠረት ለማቅረብ ፍቃደኛ ከሆኑ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EU/Dist./NCB-009/2018 ተቋማችን የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥሬ እንጨት ምሰሶዎችን በሚያቀርበው ቁርጥ ዋጋ
አዲስ ተስፋ ማዕከል ለህፃናትና አካል ጉዳተኞች እ.ኤ.አ. በ2025 የበጀት አመት የፈፀመውን የስራ ክንውኖችንና ሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን እ.ኤ.አ. ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት መር የሆነ የድጋፍና እንክብካቤ