Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ(በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/04/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበርሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year: 2020፣ Chassis no.:
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 09/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የመጀመሪያ ደረጃ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች ለተገለጸው ተበዳሪ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን የመያዣ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Police University: Procurement of Spare Parts
Government (Oct 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aadb458d-fd74-45e4-bf0c-3374f392092a/open
በድጋሚ የወጣ የይዞታው ስፋት 208 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝናቤ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነጋሽ ሄይ መካከል
በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Oct 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ ጥቅምት 16/02/2019
Audit Service Corporation Invites Interested & Eligible Bidders for the Design, Supply, Installation, Configuration, and Training for Fire Pump, Fire Hose Cabinet, Fire Extinguisher, Water Tanker, Galvanized Steel Pipes, and Related Fittings (Ref No. ASC 001/2019)
Addis Zemen (Oct 29, 2026) Invitation for bid Advertisement Reference No ASC 001/2019 Audit Service Corporation invites to all interested
የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ/የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለእስቴሽነሪና ለጽዳት እቃዎች ግዥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር
የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ገበሬዎች ሁለገብ ሕብረት ሥራ ዩኒየን የደረቅ ጭነት ማመላለሻ (የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዣ) በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 29, 2026) የደረቅ ጭነት ማመላላሻ ጨረታ ቁጥር 001/2019 የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ገበሬዎች ሁለገብ ሕብረት ሥራ ዩኒየን ሃላፊነቱ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/DS/03/19 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ኅብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር- ኢ/ኤ/አ/ሻ/ሽ/ሪ/4363/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ እና ጋቢዮን ሽቦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 29, 2026) አሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ እና ጋቢዮ ሽቦ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 015/19 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ