Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ   የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች የተለያዩ ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች ፡–

Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems

2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/ መምሪያ የእሳት አደጋ ተከላካይ ብርጌድ የደንብ ልብስ ግዥ በ2018 በጀት ዓመት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/ መምሪያ የእሳት አደጋ ተከላካይ ብርጌድ የደንብ

የቤቱ ስፋት 66.07 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይርጋ አዲሴ ተገኘ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሴ ንጉሴ ካሳይ መካከል ስላለው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የማሽን መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/caff8f82-637c-492e-8b08-e42184d0b738/open Lot Information Procurement

Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems

2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development

Comunità Volontari Per Il Mondo (CVM) – Ethiopia Invites Tenders for Multi-year Framework Contracts Covering Four Supply Categories: Fuel, Construction Materials, Cement, and HDPE Pipes.

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: TOYOTA MINI-BUS & YARIS) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ