Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አብዲያ ያሱፍ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ኢዮብ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Feb 28, 2025) Invitation to Bid ለ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ በድጋሚ የወጣ Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0064-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 106000000
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ(ግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ ግዥ) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-አ/አ/ከ/አ/የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/19/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቲ-01 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎዴ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 29 የወንበር ልክ ያለው 1 (አንድ) መለስተኛ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎዴ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 29 የወንበር ልክ ያለው 1 (አንድ) መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅርንጫፍ በመጋዳ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታ ብረቶችን በ2017 ዓ.ም. የስራ ዘመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅርንጫፍ በመጋዳ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ያገለገሉ
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የካርድ ቤት ዕድሳት ለማከናወን የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ BC-6/GC- 6 ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የካርድ ቤት ዕድሳት ለማከናወን የብቃት
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ጀሞ ሚካኤል አጠገብ የሚገኘው የዋና መስሪያ ቤቱን የህንፃ የዕድሳት ሥራ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation Criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Addis Zemen (Feb 19, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ጀሞ ሚካኤል አጠገብ የሚገኘው የዋና መስሪያ ቤቱን
ድዋው የማህበረሰብ ድርጅት የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት 2024 አመታዊ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የወጣ የጨረታ ማስታውቂያ ድዋው የማህበረሰብ ድርጅት የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የቆጮ አቅርቦት ግዥ፣ የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ፣ ፋክስ ስካነር ጥገና እና ቀለም ሙሌት ግዥ፣ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ማስታወቂያ ፕሮዳክሽን ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረት ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተገለፁትን የሰራተኞች ደንብ ልብስ
Salale University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Camera Accessory
Government (Feb 19, 2025) Invitation for Bid Procurement of Camera Accessory 3 Lot Information Procurement Reference Number: SLU-NCB-G-0100-2017-PUR Object of
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Glove Examination Latex Powdered Medium of 100
Government (Feb 19, 2025) Invitation for Bid Glove Examination Latex Powdered Medium of 100 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0610-2017-PUR
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጐንደር የአስፋልት መንገድ ማሻሻያ ሥራ የሚሆን 5780 M3 3/8ኛ ጠጠር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 020/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት