Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡-AAU/NCB/pd/04/2017/25 ሎት 1 ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ ድንጋይ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ሎት 2 ያገለገሉ የፈርኒቸር እቃዎች ሽያጭ ጨረታ 1.

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ ድንጋይ እና ያገለገሉ የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሣይከል መለዋወጫዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/08B/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግቤ ቅ/ጽ/ቤት ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ ለማከናወን በዘርፍ የተሰማሩ እና

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግቤ ቅ/ጽ/ቤት ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ ለማከናወን በዘርፍ የተሰማሩ እና የሥራ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ28/06/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ መነፅር፣ ምግብ ነክ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Branna Printing Enterprise Would Like to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Different Printing Machinery

Invitation to Bidders Retender for the Purchase of Different Printing Machineries Tender No. 005/2017 Branna Printing Enterprise would like to

Godina Arsii Aanaa Sirkaa Mana Qopheessaa Magaalaa Gobeessaa Baajata Bara 2017 Qabateen Pirojeektiii Ijaarsa Waajjiraa (G+1) Beeksisa Marsaa 1 Ffaa Baasuun Hojjachisuú Waan Barbaaduuf Dhaabbata Hojii Ijaarsa Waliigalaa Sadarkaa Shan Fi Isa Ol (GC-5 and Above) Fi Dhaabbata Hojii Ijaarsa Gamoo Sadarkaa Shan Fi Isa Ol (BC-5 and Above) Wal-dorgomsiisee Hojjisiisuu Barbaadaa

Waajjirri Maallaaqaa Magaalaa Maayaa Mana Amala Sirreessaa Addelleetiif Nyaata Sirrffamtootaa Ilaalchisee Calbaasii Ifaan Wal Dorgomsiisee IMX Seera Qabeessa Tahan Nyaata Sirreeffamtootaa Akkaataa Menuun Dhiyaateen Hojjachisuu Barbaada

Harargee Caalbaasii Lakkoofsa Addaa Bittaa Maya/MASAD/Nya.02/2017 Waajjirri Maallaaqaa Magaalaa Maayaa Mana Amala sirreessaa Addelleetiif Nyaata sirrffamtootaa Ilaalchisee Calbaasii ifaan wal

የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ ለዶሮ እርባታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የትራክተር መለዋወጫዎች እና የተለያዩ የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SW/NCB/001/2017 የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ በድርጅቱ ተከማችቶ የሚገኙትን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ወሊሶ ወረዳ በድሬ ዱለቲ ቀበሌ ገበሬ ማህበር፤ በዳዎ ወረዳ ቡሣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት፤ ቀርሳ ቀበሌ ገበሬ ማህበር እንደዚሁም ቀርሣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በጠቅላላው አራት መካከለኛ የመጠጥ ውኃ ጉድጓዶችን ለማስቆፈር ይፈልጋል

የባለØ12፤ ባለØ10፤ ባለØ24፣ ባለØ8 ሙሉ የአርማታ ብረቶች በተለያየ መጠን የታጠፈ እስታፍ ብረቶች እና ዳጉስ ፓወር ዲዚል ጄኔሬተር 350 KVA ሱፐር ሳይለንት ጄኔሬተር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤተልሔም ተክሌ እና ካዩ የአርማታ ብረት ማጠፍ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አስናቀች ፍቃዱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ መቅደስ ፍቃዱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል የጉጉማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሊሰራ ያቀደው መሰረተ ልማት ለመንገድ ስራ የሚሆን ጠጠር የጭነት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል የጉጉማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሊሰራ ያቀደው መሰረተ

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ መድህን መጃ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ባሳ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ