Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችና ፋይል ካቢኔቶች፣ ያገለገለ የኤቲኤም ሼልተርና ንቃይ ክላዲንግ፣ በተሽከርካሪ ጥገና ወቅት የተቀየረ የተቃጠለ ዘይት፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ ንቃይ ቴለር ካውንተር፣ ንቃይ በሮችና ቁርጥራጭ ጣውላዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 02, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ለደንበኞቹ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ለደንበኞቹ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 02, 2025)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 03, 2025) Invitation to Bid የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል የፅህፈት መሳሪያ ቁ 2 Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0089-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል የፅህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልገሎት የሚውል ኮንክሪት ሚክሲንግ ማሽን እና ኮንክሪት ቫይብሬተር ሚክሰር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐04/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልገሎት የሚውል ኮንክሪት ሚክሲንግ ማሽን እና ኮንክሪት ቫይብሬተር ሚክሰር

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን አዋበል ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ፣ ከዋንዋሽ እና ከአልማ በጀት የመኪና ጥገና፣ የመለኪያ እና የመፈተሻ መሳሪያዎች፣ በሉማሜ ቁጥር አንድ ትም/ቤት አንድ ብሎክ G+2 /ባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ለማስገንባት፣ በወጀል 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት አንድ ብሎክ G+2 ባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል፣ በሉማሜ ጤና ጣቢያ የውሃ መስመር ግንባታ ለማስገንባት እና እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

National Competitive Bids (NCB) for the Procurement of “pole Mounted Transformer Seat”.

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የሐራጅ ቁጥር ዳባ/030/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም

World Vision Ethiopia Would Like to Notify for Second Time Extension for the Provision of a Long-term Agreement for the Procurement of LTA Printing Pads

Notice for Second Time Extension for Provision of Long-term agreement for the procurement of LTA of Printing Pads.Ref. No. WVE/SCM/00044/25

አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2017ዓ.ም የፋሲካ በዓል ዋዜማን የባዛር እና ኤግዚቢሽን ዝግጅትን አስመልክቶ ለባዛር እና ኤግዚቢሽን አዘጋጆች የሚሊኒየም አዳራሽን እና የውጪ ቦታዎችን ለተጫራቾች ለውድድር አቅርቧል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2017ዓ.ም የፋሲካ በዓል ዋዜማን የባዛር እና ኤግዚቢሽን ዝግጅትን አስመልክቶ ለባዛር

አትራፊ ሶሉሽን የE-Star እና BYD Seagull መኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

የE-Star እና BYD Seagull መኪና ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ድርጅታችን አትራፊ ሶሉሽን አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ ቅድመ-ክፍያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 እና 1147/2011