Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Aug 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/02c8b60c-e566-49c9-a18b-a2eafd14a364/open Invitation to Bid “Procurement of Security Service” Procurement Reference No: EPSU-NCB-NC-0009-2019-BID-OpenProcurement Category: NonConsultancyServices Market

Ethiopian Public Service University: Procurement of Security Service

Reporter (Aug 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 47/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04_2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T637 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Development Expertise Center (DEC) is Inviting Bids for the Procurement of a Motorcycle to Support the Structured Pedagogy for Enhanced Learning and Life (SPELL) Project, Which is Implemented in the Oromia Region, Specifically in the Southwest Shewa and Jimma Zones.

Dorcas Aid Ethiopia (DAE) is Seeking Quotations for the Supply, Delivery, Installation, Commissioning, and User Training of Four (4) 3-inch Solar-powered Irrigation Pumps and Accessories for its Hawassa Zuria Project.

Heineken Breweries S.C. is Seeking Expressions of Interest to Identify and Shortlist Potential Travel Agency Service Providers.

Reporter (Sep 02, 2026) EXPRESION OF INTERSET FOR TRAVEL AGENCY Heineken Breweries S.C is looking for potential service providers of

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር

Development Expertise Center (DEC) Invites Bids for Site Development Improvement Works and Construction Support at Luak-Dong Refugee Camp in Gambella.

Reporter (Sep 02, 2026) Invitation for Bid- urgent DEC-Gam-0043/2026 1. Background Development Expertise Center (DEC) is a national Civil Society

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/054/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

The Clinton Health Access Initiative (CHAI) Ethiopia, in Partnership with the Ministry of Health and the Korean Organization for International Health (KOFIH), Invites Bids for the Supply and Delivery of Label Printers (Lot 1), Projectors (Lot 2), Laminating Machines (Lot 3), and Cabinet Organizers (Lot 4).

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባይ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ)፣ ደህንነት ለመጠበቅና ድንገተኛ የእሳት አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን፣ የሙሌት ጥገና አገልግሎት (Fire Extinguishers, Refill/maintenance Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

DMC Construction PLC Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Firms for the Provision of Geotechnical Investigation and Laboratory Testing for One Bridge Under the Arabsa-3 and Ayat-3 Condominium Extension Road Project in Addis Ababa.