Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Firesuit

SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia

የአክሲዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ኢ/ር አይመን ኢሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሚ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverage manufacturing industry that was officially established by shareholders

የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፤ ኤሌክትሮክኒስ ፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ የቢሮ ውስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement:

ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የህንፃ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አንድኛ ዙር የተለያዩ አይነት ጥራታቸውን የጠበቁ ኦርጂናል እቃዎችን

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ሁለተኛ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/0026/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የ2017 በጅት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0046-2016-BIDProcurement Category: Goods