Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) Fortune(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/041/2018 ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የወፍጮ አገልግሎት፣ሸቀጣሸቀጥ፣ማገዶ እንጨት እና ቅመማቅመም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ውል ተይዞ የሚቀርቡ ሲሆን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የወፍጮ አገልግሎት፣ ሎት 2. ሸቀጣሸቀጥ፣ ሎት

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የተሽከርካሪ ጎማ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለዳታ ሴንተር ሰርቨር እና ለ150 ኮምፒውተሮች አገልግሎት የሚውል አንቲቫይረስ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ለሦስት ዓመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአንቲቫይረስ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት ስራዎች እና የሻይ ቤት መስተንግዶ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት 2017 ዓ.ም የሚያገለግል ከዚህ

የአብክመ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ የመኪና የመለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ማሠራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአብክመ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለቢሮአችን ተሸከርካሪ መኪኖች ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የመኪና የመለዋወጫ ዕቃ ፣

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. የአጥር ግንባታ እንዲገነባላቸው ደረጃ 9 እና ከዛም በላይ GC/BC ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች (ማህበራት) በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከተፈቀደው የመደበኛ ካፒታል በጀት በዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣የደንብ ልብስ፣የመኪና ጎማዎችን፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የሆስፒታሉ ሰራተኞችን በማመላለስ የሚያገለግል መኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የሆስፒታሉ ሰራተኞችን በማመላለስ የሚያገለግል መኪና

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን