Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d92d55bd-a227-4487-a621-c309f980c204/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0085-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የፀረ ተባይ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የፀረ ተባይ ኬሚካል (Diazinon 480 Gm) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 09, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ላበደረው ብድር አከፋፈል ዋስትና እንዲሆነው በኦሮሚያ ባንክ በመያዣነት በያዘው አክሲዮን ብድሩ

የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት በ2017 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ በጀት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ እና ቋሚ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት በ2017 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ 2017 በጀት አመት ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ጫማ፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት፣ የህትመት ውጤቶች፣ መድሃኒቶች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ ኮምፒውተርና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ የህከምና መሳሪያዎች፣ የጥገና እና የፓርቲሽን አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድይራድ /የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድይራድ /የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በለኩ ከተማ፣ በመልጋ ወረዳ ማንቾ ከተማ፣ በብላቴ ዙርያ ወረዳ በሌላ ከተማ በ2017 በጀት ዓመት የጎርፍ ማውረጃ ቦይ (Drainage Masonry Work) ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በለኩ ከተማ፣ በመልጋ ወረዳ ማንቾ ከተማ፣ በብላቴ ዙርያ ወረዳ በሌላ ከተማ በ2017 በጀት ዓመት

Ethiopian Maritime Authority Ethiopia Trade Logistics Project Office Notify Bid Submission Time

Extension of Bid Submission Time (Second Time Advertisement) The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ethiopian Maritime Authority, Using Ethiopia Trade

The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Have Secured a Budget for the Procurement of Drilling and Construction of Deep Water Wells for Urban and Rural Water Supply Projects

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ሄኔከን ብሪዎሪ እና የፍ/ባለዕዳ አውቶቢን አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የግልግል ዳኞች በሚያዚያ 8