Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e1808280-b6e1-4c5e-9959-1a6a33e8f733/open Reference Number: EPU-NCB-G-0042-2018-BID-Open Lot Reference: EPU-NCB-G-0054-2018 YEAR-BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Police University:Lot-54 በድጋሜ የወጣ የጋራዥ ጥገና ዕቃ ግልፅ ጨረታ 2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና፣ ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ ፕላትኒየሚ፣ ጊርቦክስ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- 1. መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች 2. የደንብ ልብሶች 3. የጽዳት እቃዎች 4. ተለያዩ የጽህፈት እቃዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 04, 2026) BID INVITATION Open Tender (Ref No. TISC/HRPA/013/2026) 1. Tsehay Insurance S.C (TISC) invites competitive bidders to participate in the bidding for the following lots:- Lot1:- Office Furniture.

Tsehay Insurance S.C Invites Bids for Six Lots: Office Furniture, Stationery Materials, Electronics & Accessories, Sanitary Materials, Printing, and Electric Vehicles (Re-bid).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቡና ሳይት እና የቡና መፈልፈያ ማሽነሪ፣ የቡና ማቀነባበሪያ፣ ሳይት፤ ጄኔሬተር እና የውሃ ፓምፕ ጨምሮ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ (መጋዘን) ከነማሽነሪው፣ ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል ህንፃ፣ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና G+4 ህንፃ እና ሰርቪስ ያለው የንግድ ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል  

የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል በእንጨትና ብረታ ብረት፣ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የጥገና፣ የቧንቧ፣ የመሰረተ ልማት፣ የኤሌክትሪክና የግንባታ ዕቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት፣ የምግብ ቤት እቃዎች እና የእንስሳት መኖ በግልፅ ጨረታ በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፤ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (1) በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ

Ethiopian Reinsurance Share Company Invites Eligible Bidders for the Procurement of SUV Vehicles-Petroleum or SUV Vehicles- Electrical and Laptop Computer

INVITATION TO BID Bid No. Ethio-Re 0004/2024 1. This is to solicit expression of interest from interested competitors having relevant

Premier Switch Solutions S.C (PSS) Procurement of the Request for Proposal for External Audit Service

National Competitive Bid (NCB) Tender No. PSS/RFP/003/2024 Invitation to Bid Premier Switch Solutions S.C (PSS) hereinafter referred to as (“The

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ Sanitary Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አዩ/ግ/አስ/001/2017 የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት

Dashen Bank Would Like to Invite All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Types of Stationery Items

DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender No. DBOT0122024/25 1. Dashen Bank would like to invite all eligible

የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ

The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Motor Cycle 200cc

Invitation for Bid The Oromia National Regional State Public Procurement and Property Disposal Agency IFB Title: Procurement of Motor cycle