Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04_2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 26, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T637 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ ቁጥር AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 26, 2026) የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት፣
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Electronics Equipment
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a3f65cc7-3c92-4fee-80a9-3b049bc40b3d/open Lot Information
ሲዳማ ዞን ወንሾ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ማስታወቂያ ማስተካከያ ሲዳማ ዞን ወንሾወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወንሾ ወረዳ ቦካሶ ከተማ ዉስጥ የመንገድ ዳሪ ዲች ስራ በጨረታ
National Premix Construction PLC (NPC) Invites Bids for Slope Protection Work for the Anbessa 2B + G + 12 Building Project.
2merkato.com (Apr 28, 2026) NATIONAL PREMIX CONSTRUCTION PLC INVITATION FOR BID National Premix Construction PLC (NPC) invites eligible and interested
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ አጥናፍ ታቼ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት መንክር መካከል ስላለው
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዩጵያ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) አማካሪ ድርጅቶች አወዳድሮ ለማሠራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ./ብግጪ / 11 /2018 ተቁ የጨረታ
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት መንገድ ግንባታ እና ድልድይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመንገድ ፈንድ