Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 05, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢሳት ነጻ የሕዝብ ሚዲያ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን 3 (ሦስት) መኪኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ፡– ማንኛውም ተጫራች
ኢሳት ነጻ የሕዝብ ሚዲያ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን 3 (ሦስት) መኪኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur (Mar 03, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2017 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1 የአይሲቲ ዕቃዎች፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሎት 3 የጽህፈት መሳሪያ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የአይሲቲ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 04/2017 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. ለድርጅት እና ለመኖሪያ የሚሆን ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 05, 2025) RE-INVITATION TO BID FOR PURCHASE OF ELECTRIC VEHICLE Bid Ref. No. WVE/SCM/00116/25 World Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian Christian Organization whose objective is to
World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Electric Vehicles
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳትና ሪፍሬሽመንት እቃዎች እንዲሁም የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ /አ.ማ./ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች እንዲሁም የህትመት ውጤቶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AIC 0004/2025 አፍሪካ ኢንሹራንስ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልገሎት የሚውል ኮንክሪት ሚክሲንግ ማሽን እና ኮንክሪት ቫይብሬተር ሚክሰር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐04/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልገሎት የሚውል ኮንክሪት ሚክሲንግ ማሽን እና ኮንክሪት ቫይብሬተር ሚክሰር
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን አዋበል ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ፣ ከዋንዋሽ እና ከአልማ በጀት የመኪና ጥገና፣ የመለኪያ እና የመፈተሻ መሳሪያዎች፣ በሉማሜ ቁጥር አንድ ትም/ቤት አንድ ብሎክ G+2 /ባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ለማስገንባት፣ በወጀል 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት አንድ ብሎክ G+2 ባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል፣ በሉማሜ ጤና ጣቢያ የውሃ መስመር ግንባታ ለማስገንባት እና እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን አዋበል ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ፣ ከዋንዋሽ
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሸን ባንክ የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/030/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም
World Vision Ethiopia Would Like to Notify for Second Time Extension for the Provision of a Long-term Agreement for the Procurement of LTA Printing Pads
Notice for Second Time Extension for Provision of Long-term agreement for the procurement of LTA of Printing Pads.Ref. No. WVE/SCM/00044/25
አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2017ዓ.ም የፋሲካ በዓል ዋዜማን የባዛር እና ኤግዚቢሽን ዝግጅትን አስመልክቶ ለባዛር እና ኤግዚቢሽን አዘጋጆች የሚሊኒየም አዳራሽን እና የውጪ ቦታዎችን ለተጫራቾች ለውድድር አቅርቧል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2017ዓ.ም የፋሲካ በዓል ዋዜማን የባዛር እና ኤግዚቢሽን ዝግጅትን አስመልክቶ ለባዛር
አትራፊ ሶሉሽን የE-Star እና BYD Seagull መኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የE-Star እና BYD Seagull መኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አትራፊ ሶሉሽን አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ ቅድመ-ክፍያ