Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አየሉ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሀይሉ ጎንፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/12173 በ12/03/2108ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና
የቦታው ስፋት 219 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.85630 በ11/08/2014ዓ.ም እና
ድጋሚ የወጣ የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 03/2018/19 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዕቃ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የጨረታው ዓይነት የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ሎት-1
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች (ዴስክቶፕ ኮምፕዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የተለያዩ አይነት ቴሌቨዢኖች፣ የመኪና ጎማ፣ የተለያዩ የውሃ እቃዎች፣ የነዳጅ ታንከር እና ሌሎች እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን ለመሸጥ ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ጅግጅጋ/ስተአ/003/2018 የስደተኞችና ተመላሾች
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ፋሀአዳ/ግዳ/026/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ በቤት ቁጥር
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሮ የመለዋወጫ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የመለዋወጫ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁጥር 49/2018 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Would Like To Notify Amendment For Procurement Reference Number: Bid No.05/2019
Addis Zemen (Aug 18, 2026) Amendment Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Published on Monday Aug 17, 2026 (ነሐሴ 11 ቀን
የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ እንዲሁም የከባድና የቀላል መኪና ጎማዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ እንዲሁም የከባድና የቀላል መኪና ጎማ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/04/2018 የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬና የበግ ተዋጽኦ፣ የዶሮና የዓሣ ተዋጽኦ እና አትክልትና ፍራፍሬ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሥጋ፣ የዶሮ፣ የዓሣ፣ ለአትክልትና ፍራፍሬ የጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ
Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Koyyee Facceetti, Waajjira Maallaqaa Aanaa Galaan Arraabsaa Meeshaalee Adda Addaa Bituu Barbaada
Addis Zemen (Aug 18, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakkoofsa Caalbaasii: 001/2019 Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Koyyee Facceetti, Waajjira Maallaqaa