Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎች፣  በድጋሚ የወጣ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4a56f8e5-e362-446f-9f2c-7db7e921678e/open  Invitation to Bid  Lot 2; Jido Job Center Construction Procurement Reference No: OJOCVB-NCB-W-0004-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Jido Job Center Construction

Government(Feb 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e6cc5562-55ac-4a44-948f-87213b87dca0/open  Invitation to Bid  የህግ ባለሙያዎች እና የፕሮቶኮል ባለሙያዎች ሱፍ ሙሉ ልብስ Procurement Reference

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የህግ ባለሙያዎች እና የፕሮቶኮል ባለሙያዎች ሱፍ ሙሉ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር Gada/NCB/04/2017 ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች

የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎችን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች፣ የግብርና መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎችን በ2017 ዓ.ም የበጀት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኢይቲ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የመኪና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 የደንብ ልብስ፣

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ዕርማት አውጥቷል

ማረሚያ እሁድ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 30 በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ስም

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ እና ካፒታል ገንዘብ ምንጭ ከዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሰበሰበው የ2017 ዓመታዊ የግዥ ዕቅድ ፍላጎት መሠረት የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽ/መሣሪያ አላቂና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፈርኒቸር፣ የስፖርት ትጥቅ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል ዓይነቶች ግዥ በዘርፉ የተመዘገቡ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የሰመር-ሰብል ፓምፕ እና ኬብል ግዥ፣ የራይዘር ፓይፕ ግዥ እና የውኃ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር GTWSSS/0003/2017 E.C የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በ ሶስት ሎት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የግዢ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ለስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት እቃዎችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የመኪና ጌጣጌጥ እና የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/አ/ኢ/ኮ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የግዢ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ለስራ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ

በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ 2017 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ 2017 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልጽ