Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal First Instance Court፡ Procurement of Rent Service

Government (Aug 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/967fdb5d-fb4e-4460-a519-c413859f7635/open Lot Information

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) ቁጥር HBSC/01/02432/26ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. የጨረታ ቁጥር GEEQUIPMENITOOLS/01/0001/26የጨረታ ማስታወቂያሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን Lot 1. TRUCK WASHE

Tsehay Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible Bickters for the Provision of Supply and Installation of Counter and Back-office Furniture’s

Reporter (Aug 02, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref. No. TB/005/2026-27 Tsehay Bank would like to invite sealed

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች (Angle Lron, SHS, CHS-Etc) እና በልክ ሲሚንቶ ከነትራንስፖርት አቅርቦት (Bulk Cement With Transport Supply) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያግልጽ ጨረታ DCMME 25/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ

TechnoServe Ethiopia Invites Expressions of Interest from Qualified, Legally Licensed Auctioneering Firms or Asset Disposal/sell Agents to Manage and Execute a Competitive Public Auction for Six (6) Used Toyota Hilux Double Cab Vehicles

የሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂና ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 72 ካ.ሜ የሆነ ጂ+2 እና የቦታ ስፋት 43 ካ.ሜ የሆነ ጂ+2 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ዘለቀ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሁን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ

የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ደረጃውን የጠበቀ የጤፍ ዱቄት፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የስጋ አቅርቦት፣ የምግብ ቅቤ እና የማር፣ የዶሮ እና የእንቁላል አቅርቦ፣ የባልትናና የጥራጥሬ አቅርቦት ወይም የታሸጉ የምግብ ሸቀጦች እና ዓሳ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምናስራውን ለማሠራት ይፈልጋል