Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 60/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለድርጅት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት

የቦታ ስፋት 374 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቅዱስ ሞገስ መካከል ስላለው

በኢሉአባቦር ዞን የዳሪሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 ዓ ም የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Galaan Guddaa Mana Daldalaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Jul 30, 2026) Beeksisa Caalbaasii R/Himataan Abdoo A/Moggaa fi R/Himatamaan Aadde  Fooziyaa Mahaammadzeen jidduu falmii jiru ilaalchisee qabeenya

ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት

Institute of Ethiopian Standards: Procurement of Spare Parts

Government (Aug 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cd510bc5-d635-41fd-8055-f5c94c6b6c1c/open Lot Information

Mercy Corps Invites Eligible Bidders for the Consultancy to Develop Communication Materials

2merkato.com (Aug 03, 2026) Terms of Reference (ToR)Consultancy to Develop Communication Materials(PR171119) Background Empowering Families, Enriching Lives: Evidence-Driven Scaling of