Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: የመኪና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9d1433bc-3c53-48f1-b9dd-e618f81a4cb3/open Lot Information
Ethiopian Biodiversity Institute: Flags and Metal Flag Stand for Office/2018
Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4ab153aa-f68a-4988-8792-7d37444e1470/open Lot Information Procurement
Ministry of Planning and Development: Office Maintenance 20
Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/07b77133-a459-4f00-a1f3-8f53eba37a15/open Lot Information Procurement
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College:procurement of Medical Equipment For Abet Hospital(B)
Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb9f3e63-a13c-4ede-814e-8cd3a5ea62a6/open Lot Information Procurement
Federal Supreme Court: የመዝገብ መያዣ ቦርሳ ደረጃውን የጠበቀ
Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c4ecc853-097c-40ca-b543-2c355e4ec7ef/open Lot Information Procurement
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ: አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ
Government(Nov 29, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/25696ab3-502b-486b-9c6e-c2f7e181f32d/open Lot Information
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግዥ/ንብ/አስ/004/2018 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን