Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ
በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 58/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Supply of Electronic Materials, Sanitary Materials, and Stationery.
Addis Zemen (Feb 26, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደብረ ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የደብረ ብርሃን ኃ.የተ. ወተት ልማትና ግብይት ህብረት ስራ ማህበር ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል 2025 ሞዴል Isuzu አይሱዙ ኦባማ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደብረ ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ
Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Invites Contractors of Category BC-5/GC-5 and Above to Bid for the Construction of IG Work in Modjo City, Oromia Region.
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross society Oromia Regional invites local eligible Contractors Forms Category
Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Invites Contractors of Category BC-5/GC-5 and Above to Bid for the Construction of IG Work in Ciro City, Oromia Region.
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross society Oromia Regional invites local eligible Contractors Forms Category
The Ministry of Trade and Regional Integration Invites Bids for the Construction of Three Secondary Livestock Market Centers: Babile (Oromia), Metehara, and Jigjiga (Somali).
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS SMALL WORKS ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS Country: Ethiopia Name of
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Sale One Used Duty-free Vehicle.
2merkato.com (Feb 26, 2026) Bid Announcement for the Sale of One Used Duty-free Vehicle. REF No: GIZ-001/2026 The Deutsche Gesellschaft
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ለአጥር ግንባታ ግብአት የሚውል እቃ ግዥ እና የአጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ሥራ በGC ደረጃ 7 እና በላይ፣ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ትምህርት
የሀዋሳ ከተማ ው/ፍ/አገ/ድርጅት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደንብ ልብስ እና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ደን/ል/01/2018 የሀዋሳ ከተማ ው/ፍ/አገ/ድርጅት
Addis Ababa Road Authority Procurement of Construction Materials
Government (Feb 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f2376176-4c39-44a0-ada5-0e120d62407e/open Invitation to