Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የጋቢዎን ሽቦና ማሰሪያ ሽቦ፣ የውሃ መሳቢያ ሞተር እና የመኪና ጎማ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ የተፈጨ ወረቀት እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች እና የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ ዝርጋታ ስራዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና የዝርጋታ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል

Mizan Tepi University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fc06afce-7297-4bcb-a81c-8d6c1fdecc57/open Lot Information

Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Tyre Valve

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2cb717e9-400d-483b-8831-6895844f8587/open Lot Information

የዋሰሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ማረሚያ መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 16 ላይ የዋሳሳ ማይክሮ

National Intelligence and Security Service ፡ Procurement of Construction Materials

Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d11ef8a0-2f50-43fc-bc0a-7dc8c6ac0904/open  Invitation to

የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ የቴክኖሎጂ ቁሳቁስ አቅርቦትና ኢንኩቤሽን ማዕከል ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ከልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን

የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታውቂያ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም