Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት ወ/ሮ ይምጡበዝና ጋሻው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታደለ ደባይ መካከል ስላለው የፍርድ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አርባ ምንጭ ሪጂዮ ፖሊሲ ከተማ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መምሪያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 02, 2026) የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች፣ የሬንጅ በርሜሎች ከነክዳናቸው እና የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የተቆራረጡ ቆርቆሮዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካው የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/09/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 02, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_47/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ እንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር፣ ከአዳማ ፣ ከገላን፣ ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 02, 2026) የሲሚንቶ እና ብረት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ቁጥር ዘመን/ማሽግ/ 01/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው
Ministry of Revenue፡ Procurement of Spare Parts
Government (Jul 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/464b46bd-6b1b-461c-b83d-34a169b835d7/open Lot Information
Ministry of Revenue: Procurement of Electronics Equipment
Government (Jul 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cd8d1583-27ae-4aa3-8f4f-733d08ee497a/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Jul 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1a03e704-5efb-4bc5-8a87-f1835caaefb7/open Lot Information