Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) ራስ ሆቴል ፩.ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ (በድጋሚ የወጣ) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጡ ፪. የላውንደሪ ማሽን ኢንደስትሪያል (አጥቦ የሚጨምቅ) (Washer-Extractor 70Kg) ግዢና ፫. የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሌዳ

ራስ ሆቴል የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ እና ግዥ ማከናወን ይፈልጋል

Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97d0b556-f69c-4455-b5cb-ade38f3c5a33/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0374-2018-PUR Object of Procurement: lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ

ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas Cylinder Trolley ግዥ

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ-ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮኤል እንደሻው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አዜብ እንደሻው መካከል ስላለው

በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ   የወጣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ

Etiopian Electric Power EEP Has Budget to Be Used for Procurement of Land Scape Works Through National Competitive Bidding (NCB)

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BIDSBid Number: EEP/NP/NCB/15/2018 Procurement of Land scape work Invitation to grade 6 and below

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የልደት ክብር መዝገብ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ለ 2018 በጀት ዓመት ግዥ ከዚህ

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር በሚገኙ አርሶ አደሮች የሚገነቡ መንደር ግንባታ የሚውል ባለ ቀለም የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችን እና የቆርቆሮ ሚስማር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኝዋሃ ብ/ዞን በዲማ ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኝዋሃ ብ/ዞን በዲማ ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን እቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-03/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት