Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) ራስ ሆቴል ፩.ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ (በድጋሚ የወጣ) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጡ ፪. የላውንደሪ ማሽን ኢንደስትሪያል (አጥቦ የሚጨምቅ) (Washer-Extractor 70Kg) ግዢና ፫. የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሌዳ
ራስ ሆቴል የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ እና ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97d0b556-f69c-4455-b5cb-ade38f3c5a33/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0374-2018-PUR Object of Procurement: lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ
ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas Cylinder Trolley ግዥ
Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የታርጋ ቁጥር 4-16674 ET Model -KDH202L-REMDY Chassis No-JTFJSO2P605022877 የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0737-2016-PUR
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
የገለምሶ ከተማ ገንዘብ ት/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ የገለምሶ ከተማ ገንዘብ ት/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017ዓ.ም በጀት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣
የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የየፀጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣ መለዋወጫ ዕቃ፣ የመካኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፀጉርና ውበት
የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የቁምቢ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ደረቅ ምግቦች፣ የደንብ ልብሶች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የቁምቢ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የተለያዩ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልገሎት፣ የሆቴል መስተንገዶ አገልገሎት እና የትንሹ እሽግ ውሃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ERMMB/NCB/002/2017 E.C የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን የአገልግሎት እና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Battery Sealed 70/75Am
Invitation for Bid Procurement of Battery Sealed 70/75Am Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0163-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Battery
የኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አዚዛ ሰኢድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኑርሁሴን ሀሰን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎች አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል
የ2017 ዓ.ም 1ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር