Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የሕትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የመፃፍ ግዥ እና የመኪና መለዋወጫ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ

በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ የስራ ተቋራጭ ድርጅቶች እና አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LSCDCWO/005/18 በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የዶዮገና ወረዳ ለ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ከጤና ጽህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በGC/WC/BC ደረጀ 6 በላይ በዘርፉ የተሠማሩትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አላቂ፣ ቋሚ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመፈጸም ተፈልጓል

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውል ዕቃዎች ግዥ እና አገልግሎት የሚሰጥ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው

The Brooke Hospital for Animals-Ethiopia Would Like to Appoint an Authorized and Certified Audit Firm to Undertake the Audit of its IPSAS Compliant Financial Statements Preferably for the Coming Three Consecutive Years Starting from for the Year Ended 31 March 2026

የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት የዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችን ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት የዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችን ማህበራትን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት /ለማሰፋት/ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዲስትሪክት 002/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት