Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ ተሸከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2017 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ለስፖርት ባርና ሬስቶራንት አገልግሎት ላይ የሚውል 164.3 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ንግድ ቤት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለ3 አመት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 08, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየስፖርት ባርና ሬስቶራንት የጨረታ ቁጥር፡- 02/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና
በድጋሚ የወጣ የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጎላጎል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ድቬንተስ ዊንድ ቴክኖሎጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/03589
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
Continue Reading የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ