Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017

የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

NRC Ethiopia Invites Qualified Contractors to Bid for the Construction of Shelters, Solid Waste Pits, Latrines, Rub Halls, and Water Scheme Rehabilitation/construction Works in Dabat and Gendewha Woredas, Amhara Region.

Nib International Bank Hereby Issues an Amendment to the Bid for the Supply and Installation of ATMs

Reporter (Apr 12, 2026) Nib International Bank EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING PERIOD FOR THE UNDER LISTED BIDS It

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተዉን የመኖሪያ ቤት

Selam Children Village Invites Qualified Audit Firms to Submit Proposals for External Financial Audit Services.

Reporter (Apr 12, 2026) INVITATION TO BID (ITB) Selam Children Village(SCV)- invites eligible and qualified external audit firms to submit

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ኮምፒዩተር እና ጀኔሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ከአገልግሎቶቹ ተጠቃሚ መሆን ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት ይዞት የነበረ መኖሪያ ቤት አሁን በእዳ የተረከበው በመሆኑ ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 14, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/06/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የፕሪንተር ቀለም Ecosys P3045dn or Tk3160 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5a16b451-098e-4b3e-8cdf-4f12a5c44018/open Lot Information

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በቢሾፍቱ ከተማ የሪዞርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3e4c2ed9-80ae-4602-84d2-33307b29c352/open Lot Information

EthSwitch Share Company Invites Bids for the Supply and Installation of a Passenger Elevator on a G+B+12 Floor Building.

Reporter (Apr 12, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) FOR THE PROCUREMENT OF: SUPPLY AND INSTALLATION OF PASSENGER