Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Yedebub Nigat (May 30, 2026) የ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለ11ኛ ዙር
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6da3ea59-9bf3-4993-b3c7-ad7eae4b1bee/open Reference Number: WU-NCB-G-0078-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-NCB-G-0007-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ce55c616-ba18-4ca4-a648-dfa7744daa21/open Reference Number: WU-NCB-G-0118-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-2018 Procurement Information Procurement Type:
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰሚራ ሙዜ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አማን ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/143467 በ2606/2017
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የትራንስፖርት እና የጭነት አገልግሎት፣ የህትመት ስራ፣ መስተንግዶ አገልግሎት፣ የዲኮር እና የድንኳን ኪራይ፣ የፈርኒቸር ጥገና እና የጉልበት ስራ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 002/2018 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች
Hailemariam & Roman Foundation (HRF) Invites Consulting Firms to Submit Proposals for Preparing Technical Specifications for a Database and Monitoring System Under the Youth Self-Employment in Southern Ethiopia Region (YES) Project.
Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) CALL FOR CONSULTANCY SERVICE Preparation of Technical Specification Document for Database System Software Development Hailemariam &
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም
Omo Kuraz No 1&3 Sugar Factory Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of the KAT Haulage Tractor Spare Parts
Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/018/OKSF1&3/2018/2026 1. Omo Kuraz No 1&3 Sugar
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን (GC-1) በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የደህንነት አጥር ፕሮጄክት የCCTV፣ IDS እና የኤሌክትሪክ መብራቶች ዲዛይን፣ ገጠማ፣ ሙከራ እና ኮሚሽኒንግ አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SSNT-1595 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን (GC-1)
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ አዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል እና የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health Post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት