Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ(በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/04/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበርሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year: 2020፣ Chassis no.:

አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 09/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 19, 2026) የመጀመሪያ ደረጃ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች ለተገለጸው ተበዳሪ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን የመያዣ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የይልማና ዴንሣ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰ/ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሣ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቁሳቁሶች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2019 የበጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎችን፣ የቧንቧ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ እስቴሽነሪ (የፅህፈት ዕቃዎችን) እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 27, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ግልጽጨረታ ቁጥር ግ11/2010 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

The Dire Dawa Administration Agriculture, Water, Mines and Energy Bureau, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Regional Project Coordination Unit Invites Sealed Bids for the Construction of Legadini Type-B Veterinary Clinic at Kelade Woreda

The Dire Dawa Administration Agriculture, Water, Mines and Energy Bureau Invites Sealed Bids for the Construction of a Secondary School in Biyoawalle Woreda as Part of the Lowlands Livelihood Resilience Project – Phase Two (LLRP-II).

የአቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/ጤ/ጣ 001/2019 ዓ.ም. ሎት 1 የደንብ ልብስ  ሎት 2 የጽህፈትና

Ambo University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Oct 27, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6b91aa83-4075-475e-933e-2777a8efac07/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Oct 27, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8a8c777-61a7-4528-9914-df0fcd41c6e4/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Oct 27, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0e49a645-25b2-4a45-a155-82d729b00abc/open Lot Information