Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 20, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፡– በድጋሚ ጨረታ የወጡ የእቃ/የአገልግሎት
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የፈረንጅ እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የቆጮ አቅረቦት ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና የኮረሪማ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/10/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ብትን ጨርቅ (printed Lady Dress Material) እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Mar 20, 2025) Re-Invitation for Bids (IFB) (Second time publication) Bid Reference No: – DFCU/NCB/-DU163828/004/17-/–24-/-02-/2025 Damot Multipurpose Farmers’ Cooperative Union now invites sealed bids from eligible and qualified
Damot Multipurpose Farmers’ Cooperative Union Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidder for the Procurement of Construction Work of Building for Maize Processing Factory
Addis Zemen (Mar 20, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ባለሁለት እግር ተሽከርካሪ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራው ለፈለገው
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥገናዎች፣ የቅድመ አንደኛ ደረጀ ምድረ ጊቢ ተራዞ፣ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ጊቢ አጥር በብረት፣ የተማሪዎች ሽንት ቤት፣ የመምህራን ሽንት ቤት፣ የተማሪዎች የእጅ መታጠቢያ ቦኖ፣ የውሃ መስመሮች ዝርጋታ፣ የሮቶ ጥገና እና እጥበት፣ የተማሪዎች መማሪያ ክፍል በርና መስኮት ጥገና፣ የኮምውተር፣ ፕርንተርና ፎቶ ኮፒ እና የጀነሬተር ሰርቪስ ለመስራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 122 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን
Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Renovation of Dessie Customer Service Centers No1, No2, and No3.
Addis Zemen (Apr 04, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Renovation Works of Dessie CSC No1, Dessie CSC No2 & Dessie
በኣሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በቾልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 18 ቦታዎችንና ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 26 በድምሩ 44 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Apr 04, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በቾልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018
The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Bids for the Supply of Microsoft Office 365 E3 Licenses (100 Qty) and MATLAB Software Licenses.
The Reporter (Apr 04, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ ቆቃ፣ አለም ጤና፣ መቂ፣ አዳሚቱሉ፣ ቡልቡላና በገላን የህንጻ ማሳመር ስራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣