Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡ ው/ቴ/ት/ቤት ግ/ጨ 002/2018 በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ባለው በጀት፡ 1ኛ..ለት/ቤቱ ሰራዊት አባላትና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ፅቃዎች የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  በፍ/አፈጻጸም አመልካቾች፡- 1ኛ. ከንዲ ደበበ እና 12 ሰዎች እና በፍ/አፈጻጸም ተከሳሾች፡-1ኛ. ቸርነት ጪብሳ፣ 2ኛ. ጸጋዬ አበራ፣ 3ኛ. ጌታቸው ወዳጆ፤ መካከል

በጉሙሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመንገድ ግንባታ ማሽነሪ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች