Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017

የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ (GC-6 & ABOVE) ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/17 የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የፕሪንተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፕሪንተር ግዥ ለዲጂታል ትምህርት ማስረጃ አገልግሎት የሚውል ለ2017 ዓ.ም Procurement Reference No: EAES-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ አላቂ የትምህርት ዕቃዎችና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስ እና አላቂ የምርት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ (Goma), Infrastructure ዕቃዎችና Computer, Printer, Photocopy, Lap Top እና የማሽን ጥገና፣ ዕቃዎች ለመግዛት፤ ለማስጠገን፤ መኪና ለመከራየት እና የመኪና ጭነት አገልግሎት ማቅረብ የሚችል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለራሱ፣ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን እና የወረዳ ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች የመድን ሽፋን አገልግሎት ጨረታ ለተሽከርካሪ፣ ለሹፌርና ለ3ኛ ወገን ሙሉ ኢንሹራንስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለራሱ፣ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን እና የወረዳ ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች የመድን

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ግዢ በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ እስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን እና የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ግዢ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤

የካ ም/ጮራ አፀደ ህፃናት የጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ እቃ፣ የፅህፈት እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና ቋሚ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/ 2017 የካ ም/ጮራ አፀደ ህፃናት የጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/12/2016 በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ

የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዲፖ የሚገለበጥ ናፍጣ፣ ዘይትና ቅባት ዋና ቢሮ ላይ የሚቀርብ ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ፈቃድ ካላቸው የነዳጅ አቅራቢዎች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የነዳጅ ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር 02/2017 የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና