Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Feb 04, 2026) Invitation to Re-Bid Place and Date: Ethiopian Herald, 4-Feb-26 Program: City Wide Project Procurement Reference Number: SOD/CW-01/2018. 1. The Office of Finance of Wolaytta Sodo City
The Office of Finance of Wolaytta Sodo City Invites Sealed Bids for the Maintenance of Drainage Channels, Cobble Stone Roads, and Gravel Roads.
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተያዘለት የመንግስት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ የሰው መድኃኒትና የህክምና መርጃ መሳሪያ ግዥ ዓመታዊ ውል፣ የህክምና መርጃ መሳሪያ ግዥ፣ የፅዳት አገልግሎት ግዥ፣ ሴኩሪቲ ካሜራ ከነገጠማው ግዥ፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ፋርማሲ Renovation APTS Standard፣ የጂም ቤት ዕቃዎች ግዥ እና የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገልጽ ጨረታ ቁጥር 02/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት
National Election Board of Ethiopia Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Installation, Commissioning & Training of Display Digital Board
Invitation for Display Digital Board. Bid Ref. No. NEBE/NCB/03/2017 The National Election Board of Ethiopia would like to invite all
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን የአጥር ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ፤
አርት ኦፍ ሊቪንግ የ2022 እና የ2023 ዓ.ም አመታዊ ሂሳቡን በውጭ ባለሙያዎች ማሰራት ይፈልጋል
አርት ኦፍ ሊቨንግ ART OF LIVING አርት ኦፍ ሊቪንግ የ2022 እና የ2023 ዓ.ም አመታዊ ሂሳቡን በውጭ ባለሙያዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የአባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የአባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም ሎት 1. የደንብ ልብስ ሎት 2 .የስቴሽነሪ አላቂ
አልትራ ላይፍ ትሬዲንግ አ.ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway Strip) እና ተጓዳኝ ስራዎች ብቁ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- SSNT-T486 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway
በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ ጽ/ቤት ለእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ የእንስሳት መድሀኒትና የመገልገያ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 02/2017 በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ
የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣